Get Mystery Box with random crypto!

~አኩርፈኝ~ +++++++ አኩርፈህ አልይህ ሚል አይደል ምኞቴ ኩርፊያውን አብዛልኝ የሚል ነው ፀሎ | የወልቂጤ💕 ተማሪዎች❤ብቻ😳👌

~አኩርፈኝ~
+++++++

አኩርፈህ አልይህ ሚል አይደል ምኞቴ
ኩርፊያውን አብዛልኝ የሚል ነው ፀሎቴ
እባክህን ፍቅሬ ስወድህ አኩርፈኝ
ይጋርድህ ደመናው ፍፁም ጥቆርብኝ፤

... አኩርፈኝ ...

ዝናብም ሚዘንበው ሲያኮርፍ አይደል ሰማይ
አኩርፍና ፍቅሬ ዶፍህን አዝንበው የፍቅርህን ሲሳይ
ናና አረስርሰኝ ጥርት ብለህ ታይ ቂሞችህ ይለፉ
ግን ጠንቀቅ በልልኝ እንዳይወስደኝ ጎርፉ ።

#ቱሪስትለገሰ @yaberus_school_2