ወደፊት የምጠብቀኝን እረጂም እና አድካሚ ጉዞ አሻግሬ አየውና ልቤ በፍርሃት ይሞላል ግን ደሞ ከምመጡት የበለጠ አስፈሪ ግዜያትን በፅናት እንዳለፍኩኝ ሳስታውስ በይ የኔ ጀግና ጉዞሽን ቀጥይ ብዬ እራሴን አበረታታለው @yaberus_school_2 111 views13:49