Get Mystery Box with random crypto!

በልቤ ውበት ኖሮት በደመቀ ቀለም ተፅፈሀል ። አጠገቤ ሆነህ ትከሻህን ተደግፌ ጨረቃን የምናይባት | የወልቂጤ💕 ተማሪዎች❤ብቻ😳👌

በልቤ ውበት ኖሮት በደመቀ ቀለም ተፅፈሀል ። አጠገቤ ሆነህ ትከሻህን ተደግፌ ጨረቃን የምናይባት ምሽት ይናፍቀኛል... በልቤ ያልተብላላ: ያልተግባባ: ስሜትን ትፈጥራለህ... ስለምነግርህ እንጂ ስለማስበውን :አታውቅም:
ብቻ በጣም ነው ማፈቅርህ
የእውነት መቼም ላጣክ አልፈልግም
@yaberus_school_2