Get Mystery Box with random crypto!

Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

የቴሌግራም ቻናል አርማ woldia_university — Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ W
የቴሌግራም ቻናል አርማ woldia_university — Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
የሰርጥ አድራሻ: @woldia_university
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.00K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ትክከለኛዉ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ቻናል ነዉ፡፡
This is Woldia University official Telegeram channel.

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-27 11:01:13
14.4K views08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-21 12:24:41
22.4K views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-21 11:25:12
19.2K views08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-21 06:57:17
15.3K views03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 09:56:53
ማስታወቂያ!
***********
ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም ተመራቂ የሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
******************************************
በ2014 ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የሆናችሁ ተማሪዎች በነበረው ወቅታዊ ችግር ምክኒያት የመጀመሪያውን መንፈቅ ዓመት በተለያዩ እህት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ተመድባችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ መደረጉ ይታወቃል። በመሆኑም የመጀመሪያውን መንፈቅ ዓመት በተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የቆያችሁና ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ ዩኒቨርሲቲው እናንተን ለመቀበል አስፈላጊውን የቅድመ ዝግጅት ስራ ያከናወነ በመሆኑ ሁለተኛውን መንፈቀ ዓመት በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተመልሳችሁ እንድትማሩ ተወስኗል። በመሆኑም ከመጋቢት 29-30/2014 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ግቢ ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታካሂዱ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
መጋቢት 6/2014 ዓ.ም
17.6K views06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 09:49:47 የጥሪ ማስታወቂያ!
***************
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም ትምህርት ጀምራችሁ የነበራችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም የ3ኛ እና 4ኛ ዓመት ፔዳጎጅካል ሳይንስ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው መጋቢት 5 እና 6/2014 ዓ.ም ሲሆን በቅጣት ደግሞ መጋቢት 7/2014 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ እያሳወቅን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
የካቲት 23/2014 ዓ.ም
19.2K views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 09:49:44
15.9K views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-24 16:54:13 የጥሪ ማስታወቂያ
13.4K views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-24 16:53:55
13.6K views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ