Get Mystery Box with random crypto!

የጥሪ ማስታወቂያ! *************** በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም ትምህርት ጀምራችሁ | Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

የጥሪ ማስታወቂያ!
***************
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም ትምህርት ጀምራችሁ የነበራችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም የ3ኛ እና 4ኛ ዓመት ፔዳጎጅካል ሳይንስ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው መጋቢት 5 እና 6/2014 ዓ.ም ሲሆን በቅጣት ደግሞ መጋቢት 7/2014 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ እያሳወቅን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
የካቲት 23/2014 ዓ.ም