የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
587
የሰርጥ መግለጫ
የእኔን መልካምነት እንደ ደካማነት አትቁጠሩ
ውስጤ ያለው አውሬ ተኝቷል እንጂ አልሞተም!
⚡️WELLCOM TO ENENA ANCHI 💜
💚በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር ቃላቶች፣ግጥሞች፣የፍቅር ታሪኮች፣ሙዚቃዎች ያገኛሉ !
●ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏
➤For any promotion and Advertising 📩
📞ስልክ: 251982175143 ወይም
👉 @TOFA_B_R
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
2
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-07-08 23:22:47
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል–አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳቹ።
በአሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የመተሳሰብ ፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን #ቶፊቅ ዲሽ ቻናል ተመኝቻለው።
EID-MUBARAK
@Tofik_Dish
21 views20:22
2022-07-05 16:41:39
#OFFICIAL
ማንቸስተር ዩናይትድ ታይሬል ማላሲያን ከፌይኖርድ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
https://t.me/BBC_SPORTT
65 views13:41
2022-07-05 15:47:31
DEAL DONE:
ፒኤስጂዎች የቀድሞ የሊል አሰልጣኝ የነበረውን ክሪስቶፈር ጋልቲየርን የክለባቸው ዋና አሰልጣኝ በማድረግ ሾመዋል
https://t.me/BBC_SPORTT
59 views12:47
2022-07-05 13:17:21
አንቶንዬ ካሳኖ
ከዚ በፊትም ተናግሬዋለው ሮናልዶ ከ ቡድን ይልቅ ለራሱ ሚጨነቅ ተጫዋች ነው ለራሱ ትንሽ ነገር ከጎደለበት ያለበትን ክለብ ለቆ ነው ሚሄደው አሁን እየሆነ ያለውም ይህ ነው ።
https://t.me/BBC_SPORTT
56 views10:17
2022-07-05 13:15:40
BREAKING
ክርስቲና ኤሪክሰን የቀያይ ሰይጣኖቹ አዲስ ተጫዋች ሆኖ በይፋ ሊተዋወቅ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ማንቸስተር ገብቷል።
https://t.me/BBC_SPORTT
47 views10:15
2022-07-05 09:00:59
የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፓርታ እና ጆርጌ ሜንዴዝ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ባርሴሎና የሚዘዋወርበት እድል ካለ በማለት በትናንትናው እለት ውይይት አድርገው ነበር።
( source - AS )
https://t.me/BBC_SPORTT
49 viewsedited 06:00
2022-07-04 18:27:50
በማንቸስተር ዩናይትድ እና ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ መሀከል ንግግሮች አዎንታዊ ናቸው።
ማን ዩናይትድ በሚከፍለው እና አያክስ በሚፈልገው ክፍያ መካከል ትንሽ ክፍተት አለ።
አርሰናል አሁንም ፍላጎት አለው ነገርግን የሚጠይቀውን ዋጋ አላሟሉም።
Sky Sport News
https://t.me/BBC_SPORTT
54 views15:27
2022-07-04 18:20:05
ለረዥም ጊዜ ጉዳት ላይ የነበረው የአርሰናሉ የግራ መስመር ተመላላሽ ኬራን ቴርኒ ወደ ልምምድ ተመልሷል።
KT3 is Back
https://t.me/BBC_SPORTT
55 views15:20
2022-07-04 18:15:50
Soon
https://t.me/BBC_SPORTT
49 views15:15
2022-07-04 15:06:50
ኤሪክሰን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ
HERE WE GO
[Fabrizio Romano]
https://t.me/BBC_SPORTT
51 views12:06