Get Mystery Box with random crypto!

እኔና አንቺ

የቴሌግራም ቻናል አርማ wizdanii — እኔና አንቺ
የቴሌግራም ቻናል አርማ wizdanii — እኔና አንቺ
የሰርጥ አድራሻ: @wizdanii
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 587
የሰርጥ መግለጫ

የእኔን መልካምነት እንደ ደካማነት አትቁጠሩ
ውስጤ ያለው አውሬ ተኝቷል እንጂ አልሞተም!
⚡️WELLCOM TO ENENA ANCHI 💜
💚በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር ቃላቶች፣ግጥሞች፣የፍቅር ታሪኮች፣ሙዚቃዎች ያገኛሉ !
●ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏
➤For any promotion and Advertising 📩

📞ስልክ: 251982175143 ወይም
👉 @TOFA_B_R

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-04 13:36:02
ሰበር ዜና

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ከማንቸስተር ዬናይትድ የቅድመ ውድድር ዝግጅት በቤተሰብ ችግር ምክንያት ቀርቷል!

|ፋብሪዚዮ ሮማኖ

https://t.me/BBC_SPORTT
53 views10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 11:45:01
ሜሱት ኦዚል በፕሪምየር ሊግ፣ ቡንደስሊጋ፣ ላሊጋ፣ ሻምፒዮንስ ሊግ፣ ዩሮፓ ሊግ፣ በአውሮፓ ዋንጫ እና በአለም ዋንጫ ምርጥ አሲስቶችን ያደረገ ብቸኛው ተጫዋች ነው።

እስካሁን ድረስ ካያችሁት የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታ ለእናንተ ምርጡ የቱ ነው

https://t.me/BBC_SPORTT
57 views08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 11:43:52
ጋብሬል ጄሱስ ስለ አርሰናል

"በልጅነቴ አርሴናልን የተከተልኩት በቲዬሪ ሄንሪ ምክንያት ነው። ብዙ የአውሮፓ ቡድኖችን እንዳልተከተልኩ ግልጽ ነው ነገር ግን እዚህ የተጫወቱትን አንዳንድ ተጫዋቾች ሳይ 'ዋው ይህ ክለብ ትልቅ ነው' ብዬ ነበር።"

Via -ዜና Arsenal

https://t.me/BBC_SPORTT
56 views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 23:26:00
ፍሬንኪ ዲዮንግ በባርሴሎና የመቆየት ፍላጎት አለው ነገር ግን ደሞዝ ቅነሳ የሚለው ጉዳይ ለሱ የማይመስል ጉዳይ ነው። ደሞዙን መቀነስ አይፈልግም።

ዩናይትዶች ከተጫዋቹ ጋር የግል ስምምነት ችግር አይፈጥርብንም ዋና ከክለቡ ጋር ስምምነት ላይ መድረስ ነው ብለው ያምናሉ።

ባርሳ እና ዩናይትድ በ €65 ሚልየን ዩሮ ሙሉ በሙሉ የተስማሙ ሲሆን አቋሙ እየታየ የሚከፈለው ቀሪው 20 ማልየን ዩሮ አከፋፈሉ እንዴት ይሁን በሚለው ጉዳይ ላይ እየተነጋገሩ ነው።

ዝውውሩ ከመቼውም ጊዜ በላይ ተቃርቧል።

[Fabrizio Romano On YT]

https://t.me/BBC_SPORTT
58 views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 23:15:00
BREAKING

ባርሴሎና ፍሬንኪ ዲዮንግ ደሞዙን ለመቀነስ ከተስማማ እንደማይለቁት አሳውቀዋል።

የመጨረሻው ውሳኔ አሁን 100% በ ዲ ዮንግ ይወሰናል.።ደሞዙን ቀንሶ በባርሴሎና ይቆያል ወይም ማንቸስተር ዩናይትድን ይቀላቀላል።

MARCA

https://t.me/BBC_SPORTT
57 views20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 22:11:43
ያኩቡ ዲዲየር ድሮግባ በፕሪምየር ሊግ የተጫወተ ምርጥ አፍሪካዊ እንደሆነ ያስባል።

ትስማማላችሁ


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ETHIO_BBC_NEWS
65 views19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 21:40:59
በ6 የሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ዘመን 82 ጎሎች ይህንንም ማድረግ የቻለው በ73 ጨዋታዎች ብቻ ነው።

ለስድስት ተከታታይ ወቅቶች ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ETHIO_BBC_NEWS
67 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 10:48:37
በ2013 : በዚች ቀን ሪያል ማድሪድ ስፔናዊውን ተጫዋች ኢስኮን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ ።

ኢስኮ በሪያል ማድሪድ ቤት ያሳካቸው ዋንጫዎች ፦

- ስፔን ላሊጋ
- የስፔን ሱፐር ካፕ
- የዩኤፋ ሱፐር ካፕ
- የዓለም ክለቦች ዋንጫ
- የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ
72 views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 10:42:25
የክሪስቲያኖ ሮናልዶ እህት ስለ ወንድሟ እንዲህ ብላለች

ይሄን ማለት እጠላለሁ ግን እለዋለሁ የእኔ ወንድም ኢሮፓ ሊግ መጫወት አይፈልግም ከጓደኞቼ ጋር ጊዜ በማሳልፍበት ሰዓት ኢሮፓ ሊግ በሚመለከትበት ሰዓት ምን አይነት ስሜት ይሰማዋል ? እያሉ ይጠይቁኛል ..... አንድ ነገር እርግጠኛ ልሁንላችሁ ወንድሜ የተወለደው Mr Champions League ሆኖ ነው ዓለም ልትቀያየር ትችል ይሆናል እሱ ግን መቼም Mr Europa League አይሆንም መቼም " በማለት ሀሳቧን አጋርታለች
64 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 10:41:25
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለማንችስተር ዩናይትድ በ2021/22 ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን፡-

◉ ብዙ ሙከራዎች (110)
◉ ብዙ ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች (43)
◉ ብዙ ግቦች (18)
57 views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ