በማንቸስተር ዩናይትድ እና ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ መሀከል ንግግሮች አዎንታዊ ናቸው። ማን ዩናይትድ በሚከፍለው እና አያክስ በሚፈልገው ክፍያ መካከል ትንሽ ክፍተት አለ። አርሰናል አሁንም ፍላጎት አለው ነገርግን የሚጠይቀውን ዋጋ አላሟሉም። Sky Sport News https://t.me/BBC_SPORTT 54 views15:27