Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል 2 ይህንን ብዬ ላብቃ፥ ወዳጆቼ፦ እግዚአብሔር አብረሃምን ወደ ክርስቶስ ጠርቶ፥ የመዳንን ም | ሰማያዊ ጥበብ 🌞🌞🌞🌞 ⛪

ክፍል 2

ይህንን ብዬ ላብቃ፥ ወዳጆቼ፦ እግዚአብሔር አብረሃምን ወደ ክርስቶስ ጠርቶ፥ የመዳንን ምልክት የሆነዉን መነሻ በሞርያን አገኘ፤ እንግዲያዉስ አብረሃም "እነሆኝ!" ያለዉ ለዚህ ድነት ምስክር እንዲሆን ነዉ!፤ አንድ ነገር እርግጠኞች ሁኑ፥ እግዚአብሔር የሕይወት መገኛ ወደሆነዉ፥ ወደራሱ እንዲህ ባለ ድንቅ አጠራር ጠርቷችኋል፤ ስለዚህ አብረሃም ሆይ! ወደ እኔ ና እያለዉ ነበር፥ ምክንያቱም እርሱ የዘላለም ሕይወት ነዉና!
#እንወዶታለን!

#ሰማያዊ_ጥበብ

#ጌታ_እየመጣ_ነዉ!

ይህንን አገልግሎት ለመቀላቀል ሆነ #Share እንዲሁም #like ለማድረግ ቀጥሎ ያለዉን link ይጫኑ

                    @wisdom3in1
                    @wisdom3in1
#ተባረኩ