Get Mystery Box with random crypto!

Alpha Softwar engineering tutorial  በሀገራችን ብዙም ያልተሰራበት | University of Ethiopian ( UOE)

Alpha Softwar engineering tutorial 

በሀገራችን ብዙም ያልተሰራበት የ Softwar engineering ትምህርት በ ሀገር ውስጥ እና ከ ሀገር ውጭ ባሉ መምህራን እና ተማሪዎች ጋር በመተባበር ግልጽ፣ቀላል እና አጠር ባለ መልኩ basic software engineering coarse ይዘን ቀርበናል።
    
 ይህ ትምህርት በውስጡ
all key concepts of software engineering
software development lifecycle
software development models
basic computer programming languages
other advanced concepts of software development
ግልጽ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን ልምድ ባካበቱ እና እውቀት ባላቸው መምህራኖች እና ተማሪዎች ጋር በመተባበር ግልጽና ቀላል በሆነ መልኩ ለጀማሪ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።

- የምንሰጣቸው ትምህርቶች ማንኛውም የcomputer science እና software engineering ትምህርቶችን መማር የሚፈልግ ተማሪ መማር ይችላል። ይበልጥ በአሁን ሰዓት ትምህርት ያቋረጣችሁ፣ የ12ተኛ ክፍል የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ተፈትኛቹ ውጤት በመጠበቅ ላይ የምትገኙ Software engineering እና computer science ትምህርትን መማር ፍላጎት ያላችሁ እንዲሁም በየትኛውም ክፍልና እድሜ ላይ የምትገኙ ይህን ትምህርት ወደፊት እማራለው ብላቹ እቅድ የያዛቹ ግለሰቦች ይህንን መልካም እድል በመጠቀም እድሉ ሳያመልጣችሁ እንድትማሩ እንመክራለን።

Alpha Softwar engineering tutorial የbasic Software engineering ትምህርቱ በሀገራችን ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ ያለውን እና ከውጭ ባሉ ስመጥር የSoftware engineering ትምህርት ሰጪዎች እየተሰጠ ያለውን የSoftware engineering ትምህርት ያቀናጀ ቀላል እና ግልጽ አድርገን ማቅረብ መቻላችን እና ሁሉንም የትምህርት ደረጃ ባማከለ መልኩ ማዘጋጀታችን ለየት ያደርገናል።

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ለጀማሪዎች ቢሆንም በዚህ ትምህርት ውስጥ ላሉትም እውቀትን የሚያሲዝ ነው።

ራእያችን ሀገራችን ኢትዮጵያን በcomputer science ዘርፍ ያሉ የበቁ ሙያተኞችን ማብቃት ነው።

     

Alpha basic Software engineering ኮርስ በ 4 ወር ውስጥ የሚያልቅ ሲሆን በወር 100 ብር በጠቅላላው 400 ብር ክፍያ አለው።
      

የትምህርቱ ሂደት
በ pdf
በ ድምጽ(voice) 
በ ምስል(image) እና በተንቀሳቃሽ ምስል(video)
የታገዘ በመሆኑ ለመረዳት ግልጽና ቀለል ነው።

ማሳሰቢያ፥ መቀበል የምንችለው ተማሪዎች ቁጥር ውስን በመሆኑ ቀድመው ይመዝገቡ!!

ለተጨማሪ መረጃ  @alpha_software_enginering

ለመመዝገብ እና ለማንኛውም ጥያቄ
@alpha_software_engineering



Alpha software engineering tutorial
https://t.me/university0fethio