Get Mystery Box with random crypto!

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 486 የሕክምና ተማሪዎችን ነገ ያስመርቃል። | University of Ethiopian ( UOE)

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 486 የሕክምና ተማሪዎችን ነገ ያስመርቃል።

ኮሌጁ በ2ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 486 የጤና ዘርፍ ተማሪዎች ታህሳስ 09/2014 ዓ.ም እንደሚያስመርቅ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክተር ሳሙኤል ሳርካ ገልጸዋል።

ተመራቂዎቹ 30 በድኅረ ምረቃ እና 456 በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር የሕክምና ትምህርታቸውን መከታተላቸውን ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።

ከጠቅላላ ተመራቂዎቹ ውስጥ 176ቱ ሴቶች መሆናቸውም ተጠቁሟል። #ወላይታሶዶዩኒቨርሲቲ

https://t.me/university0fethio