Get Mystery Box with random crypto!

የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የውጤት አያያዝ እና የማለፍያ ነጥብን በተመለከተ የ2013ዓ.ም | University of Ethiopian ( UOE)

የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የውጤት አያያዝ እና የማለፍያ ነጥብን በተመለከተ

የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሁለት ዙር መሰጠቱ የሚታወስ ሲሆን የውጤት አያያዝ እና የማለፊያ ነጥብም እንደየዙሩ የተለያየ ነው።

በመጀመሪያው ዙር ተፈታኞች የሲቪክስ ትምህርት ፈተና ውጤት ያልተያዘ ሲሆን ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት 50% እና ከዚያ በላይ ነው።በዚህም መሰረት

ለመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች

ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ 600
ለማህበራዊ ሳይንስ ከ 500
ለአይነ ስውራን ተፈታኞች ከ 400 የተያዘ ሲሆን

ለሁለተኛ ዙር ተፈታኞች

ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ 700
ለማህበራዊ ሳይንስ ከ 600
ለአይነ ስውራን ተፈታኞች ከ 500 ባስመዘገቡት ውጤት መሰረት ተይዟል

በአጠቃላይ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ እና ማህበራዊ ሳይንስ የውጤት አያያዝ እና የማለፍያ ነጥብን ከተያያዘው ምስል ላይ ይመልከቱ።

#MoE
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news