Get Mystery Box with random crypto!

#BongaUniversity የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከመቀሌ ከአክሱም እና ከወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ | University of Ethiopian ( UOE)

#BongaUniversity

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከመቀሌ ከአክሱም እና ከወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ተቋሙ የተመደቡ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 29 እና 30/2014 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።

ተማሪዎች ለምዝገባ ሊይዟቸው የሚገቡ፦

• የነበሩበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪነት መታወቂያ ካርድ
• የነበሩበት ዩኒቨርሲቲ የምዝገባ ስሊፕ
• የነበሩበት ዩኒቨርሲቲ ግሬድ ሪፖርት
• የ8ኛ፣ 10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕቶች
• የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰርቴፊኬት (3 ኮፒ)
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8)

ምንጭ፡የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
@university0fethio
@university0fethio
@university0fethio
@university0fethio