Get Mystery Box with random crypto!

#MaddaWalabuUniversity መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች | University of Ethiopian ( UOE)

#MaddaWalabuUniversity

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም ከወልዲያ እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ ተቋሙ የተመደቡ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 11 እና 12/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከወልዲያ እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች ለምዝገባ ሊይዟቸው የሚገቡ፦

• የነበሩበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪነት መታወቂያ ካርድ የምዝገባ ስሊፕ እና ግሬድ ሪፖርት
• የ8ኛ፣ 10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕቶች
• የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰርቴፊኬት (3 ኮፒ)
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8)

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።