Get Mystery Box with random crypto!

ሌዋታን የተባለው የባህር አውሬ በጣም ግዙፍ እና ግርማው አስፈሪ የሆነ ነው።ሌዋታን በባህር የሚኖሩ | አስትሮኖሚ ኢትዮጵያ 📡

ሌዋታን የተባለው የባህር አውሬ በጣም ግዙፍ እና ግርማው አስፈሪ የሆነ ነው።ሌዋታን በባህር የሚኖሩ እንስሳት ሁሉ ንጉስ ነው።ከአፋ አደገኛ እሳት ይወጣል።ሌዋታን አንዴ ቢያስነጥስ አንድ ውቅያኖስ ማድረቅ(ማትነን) ይችላል።በዚህም እጅግ አስፈሪና ሀይለኛ ነው።ይሁን እንጂ ከዋናው የእንስሳት ንጉስ ብሄሞት አይበልጥም።