ፀሀይ ከባቢ አየር አላት ይህም ከባቢ አየር የተለያዩ 3 ክፍሎች አሉት። ፀሀይን ስንመለከት የሚታየን ብርሀናማ ክፍል photosphere የሚባል ሲሆን ከርሱ ቀጥሎ ያሉት ውጫዊ ክርባቢ አየራት chromophere እና corona በመባል ይታቃሉ። ኮሮና ያጋጣሚ ጉዳይ ሳይሆን አይቀርም። #facts @universeone123 @universeone123 148 viewsTady W/ Giorgis, 18:03