Get Mystery Box with random crypto!

ሐምራዊ ጨረቃ (pink moon) ወይም ታላቋ ጨረቃ (super moon) ስያሜዋን ያገኘችው እንዲህ | አስትሮኖሚ ኢትዮጵያ 📡

ሐምራዊ ጨረቃ (pink moon) ወይም ታላቋ ጨረቃ (super moon) ስያሜዋን ያገኘችው እንዲህ ነው፡፡ ይቺ ጨረቃ የምትታየው በፀደይ ወቅት በመሆኑ እና በፀደይ ወቅት የሚበቅሉት አበቦች ቀለማቸው ሐምራዊ በመሆኑ ነው፡፡ ጨረቃ ወደ ምድር በጣም ስትቀርብ የሚከሰተው ይህ ክስተት በኢትዮጵያውያን አቆጣጠር መጋቢት 29 - 30, 2012 ዓ.ም የሚታይ ይሆናል፡፡ በመሬትና በሙሉ ጨረቃ መካከል ያለው ትንሹ ርቀት ታላቋ ጨረቃን (super moon) 7% ከ አንፃራዊ ሙሉ ጨረቃ (average full moon) እና 14% ከሙሉ ጨረቃ (full moon) በልጣ እንድትታይ ያደርጋታል።
#facts
@ethioastronomy
@universeone123