የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
853
የሰርጥ መግለጫ
አዳዲስ መረጃዎችን በቀጥታ ከምንጩ ቀድቶ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል።
አሁን ላይ: Al Ain፣ VOA Amharic፣ Ethiopian Insider፣ DW ተካተዋል። ወደፊት BBC Amharic እና Addis Maledaን ጨምሮ ሌሎች ብዙዎች የሚካተቱ ይሆናል።
ቻናላችንን ሲቀላቀሉ መረጃዎቹ ገና በድህረ ገጾቹ ላይ እንደወጡ በቀጥታ ይደርስዎታል።
Contact Us: @tzecontactbot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-10-08 11:53:37
ሩሲያን ለቀው የወጡ የምዕራባውያን ኩባንያዎች 240 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ እንደደረሰባቸው ተገለጸ |
AlAin Newsየአሜሪካ፣ ብሪታንያ እና ጀርመን ኩባንያዎች ማዕቀቦችን በመፍራት ሞስኮን ለቀዋል
ሞስኮን ለቀው የወጡ የምዕራባውያን ኩባንያዎች 240 ቢሊዮን ኪሳራ እንደደረሰባቸው ተገለጸ።
የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ሰባት ወራትን ያስቆጠረ ሲሆን በየጊዜው አዳዲስ ክስተቶች እየተፈጠሩ ይገኛሉ።
ሩሲያ በዩክሬን የጀ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #AlAin
236 views08:53
2022-10-08 11:27:22
ኢትዮጵያ በጋምቢያ የህጻናት ሞትን ያስከተሉ 4 የመድኃኒት ምርቶች ሁኔታን እየተከታተልኩ ነው አለች |
AlAin Newsበጋምቢያ በ4 የህንድ ምርት ሽሮፖች ሳቢያ 66 ህጻናት ሞታቸው ተነግሯል
በጋምቢያ የህጻናት ሞትን አስከትለዋል የተባሉ 4 የመድኃኒት ምርቶች ሁኔታን እየተከታተለ መሆኑን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ።
ባለስልጣኑ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ፣ በቅርቡ በጋምቢያ ለህጻናት ሞት ክስተ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #AlAin
225 views08:27
2022-10-08 10:05:20
1497ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው |
AlAin Newsየመውሊድን በዓል የምናከብረው የዓለምን ታሪክና የሰው ልጆችን ሕይወት በመለውጥ መሆን አለበት- ጠ/ሚ ዐቢይ
1497ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጂድ የሃይማኖት አባቶች፣ የእምነቱ ተከታዮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት [...]
@tze_news | TZE NEWS | #AlAin
241 views07:05
2022-10-08 00:38:32
ቆቦ ከሳምንታት ጦርነት በኋላ ወደ መረጋጋት እየተመለሰች ነው |
VOA Newsቆቦን ጨምሮ ጦርነት ሲካሄድባቸው የነበሩ በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ አካባቢዎች ቀስ በቀስ ወደ መረጋጋት እየተመለሱ መሆናቸውንና አንጻራዊ ሠላም መስፈኑን ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
አካባቢው በተደጋጋሚ የጦርነት ቀጠና በመሆኑ የብዙዎች ህይወት አልፏል፣ በመቶ ሽዎች ተፈናቅለዋ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews
291 views21:38
2022-10-08 00:12:19
የሠላም ውይይቱ መራዘሙን ዲፕሎማሲያዊ ምንጮች ተናገሩ |
VOA Newsየኢትዮጵያ የሠላም ውይይት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የዲፕሎማቲክ ምንጮችን ጠቅሶ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡
ሮይተርስ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ያላቸው የዲፕሎማቲክ ምንጮቹ፣ በደቡብ አፍሪካ ነገ ይጀመራል የተባለው ውይይት ከሎጂስቲክስ ዝግጅት ጋር በተያያዘ እንዲዘገይ ተደርጓል ብለዋል፡፡
እስካሁን ተለዋጭ ቀን እን[...]
@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews
280 views21:12
2022-10-07 21:39:40
ህወሓት ወደ ሰላም መምጣቱ የሚበረታታ መሆኑን የቀድሞው ጠ/ሚ አቶ ኃይለማርያም ገለጹ |
AlAin Newsበምስራቅ አፍሪካ የሰላም ችግሮች በቶሎ ማይቋጩት የውጭ ጣልቃ ገብነቶች ስላሉ ጭምር እንደሆነ አቶ ኃይለማርያም ተናግረዋል
የኢትዮጵያ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በሚቀጥለው ሳምንት በባህር ዳር እንደሚካሄድ የጣና ፎረም ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫውም ስለ አፍሪካ ሰላም እና መረጋጋ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #AlAin
290 views18:39
2022-10-07 20:38:05
ሩስያ የዩክሬን 4 ግዛቶችን መጠቅለሏ | Fri, 30 Sep 2022 17:12:00 GMT
ሩስያ የዩክሬን አራት ግዛቶችን በይፋ ጠቅልላ ወደ ግዛቶቿ ማስገባቷን ይፋ አድርጋለች። የሩስያ ድርጊት፦ «ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጥስ ጥቅለላ» ነው በሚል በምዕራባውያን ሃገራት ዘንድ ብርቱ ተቃውሞ አስከትሏል። ሩስያ በከፊል በተወረሩት የዩክሬን አራት ግዛቶች ውስጥ በ«ሕዝበ ውሳኔ» አብዛኛው መራጭ ወደ ሩስያ መጠቃለል[...]
@tze_news | TZE NEWS | #DW_Amharic
288 views17:38
2022-10-07 20:30:09
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የሱስ ተጋላጭ የነበረችው ወጣት | Fri, 7 Oct 2022 17:14:00 GMT
የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆነችው የአሥራ ስምንት ዓመቷ ሐና ታደለ ላለፉት ሦስት ዓመታት በጎዳና ላይ መኖሯን ትናገራለች ፡፡ ሐና በጎዳና ሕይወት ውስጥ ያለ ሰው ለፆታዊ ጥቃት የመጋለጥና በሱስ የመያዝ እድሉ ሠፊ ነው ትላለች ፡፡
የወላጅ ቤተሰቦቼን ታሪክ ብዙም አላውቅም ያሳደገችኝ አክስቴ ናት ምትለው ሐና ‹‹ አክስ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #DW_Amharic
281 views17:30
2022-10-07 20:29:08
የአዉሮጳ ሕብረት ምክር ቤት ጥሪ ለኢትዮጵያ ተፋላሚዎች | Fri, 7 Oct 2022 17:21:00 GMT
የኢትዮጵያ ተፋላሚ ኃይላት የገጠሙትን ዉጊያ እንዲያቆሙ የአዉሮጳ ሕብረት ምክር ቤት ወይም ፓርላማ በድጋሚ ጠየቀ።ምክር ቤት ትናንት ባደረገዉ ስብሰባዉ ጦርነቱ በተለይ በትግራይ ክልል ሕፃናት፣ልጆችና ሴቶች ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ ጉዳት ማድረሱን አስታዉቋል
የኢትዮጵያ ተፋላሚ ኃይላት የገጠሙትን ዉጊያ እንዲያቆሙ የአዉሮጳ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #DW_Amharic
266 views17:29
2022-10-07 20:28:08
የኢትዮጵያ ሰላምና የአሜሪካ አቋም | Fri, 7 Oct 2022 17:13:00 GMT
አምባሳደር ማይክ ሐመር፣በኢትዮጵያ ተፋላሚ ኀይላት መኻከል የሰላም ድርድር እንዲጀመር ድጋፍ ለማድርግ በተገባደደው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ወደ ኬንያ፣ደቡብ አፍሪቃና ኢትዮጵያ መጓዛቸው ይታወቃል።
[...]
@tze_news | TZE NEWS | #DW_Amharic
246 views17:28