Get Mystery Box with random crypto!

ስለት በስለት ፀንሰውኝ በስለት ወለዱኝ በስለት አድጌ በስለት አለውኝ መጥፊያዬም በስለት እንዳይ | የእዉነት ግጥም። ሙሉቀን የጀሚላ✍✍✍

ስለት
በስለት ፀንሰውኝ በስለት ወለዱኝ

በስለት አድጌ በስለት አለውኝ

መጥፊያዬም በስለት እንዳይሆን ሰግቼ

ሌላ ስለት ተሳልኩ ጧፍ ሻማ ገዝቼ።

ይስማዕከ_ወርቁ

ከወንድ ምጥ መፅሐፍ የተወሰደ

@Truzmulukenyegmila
@Truzmulukenyegmila
@Truzmulukenyegmila