Get Mystery Box with random crypto!

ፍራም Firew & Rahmet I Didn't Do Anything About My Salvation !

የቴሌግራም ቻናል አርማ truegrace — ፍራም Firew & Rahmet I Didn't Do Anything About My Salvation !
የቴሌግራም ቻናል አርማ truegrace — ፍራም Firew & Rahmet I Didn't Do Anything About My Salvation !
የሰርጥ አድራሻ: @truegrace
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 219
የሰርጥ መግለጫ

የ 👉ፍራም Firew & Rahmet Channell ዋና አላማ
👇👇
👉 እውነት እና ህይወት የሆነውን ክርስቶስን መመስከር፤
👉 መንፈሳዊ ትምህርቶችን ማስተማር
👉 በተለያየ ችግር ውስጥ ላሉ ሰዎች መፀለይ እና ምክር መስጠት እንዲሁም በውስጥ መስመር @firewfr12 እና @Rahmet123 ምክር ትምህርቶችን መቀበል።የፍራም Firew & Rahme Channel ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-23 18:45:02
91 viewsFirehiwot Emiru, 15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 08:36:09 መዝሙር 20 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር በጭንቅ ቀን ይስማህ፤ የያዕቆብም አምላክ ስም ይጠብቅህ።
² ከመቅደሱ ረድኤት ይላክልህ፤ ከጽዮንም ደግፎ ይያዝህ።
³ ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ይቀበልልህ። ሴላ
⁴ የልብህን መሻት ይስጥህ፤ ዕቅድህን ሁሉ ያከናውንልህ።
⁵ በአንተ ድል ደስ ይበለን፤ በአምላካችን ስም አርማችንን ከፍ እናደርጋለን፤ እግዚአብሔር የለመንኸውን ሁሉ ይፈጽምልህ።

@TrueGrace
From FiRam
93 viewsFirew Emiru2 በዋጋ የተገዛ ፍሬ , 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 16:16:06
❝በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም
እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።❞
ኤርምያስ 17: 7

ልዩ የፀሎት እና የአምልኮ ጊዜ በቦንጋ
ዩንቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት(EVASU)

ቅዳሜ 11/10/2014
ሰዓት 8:30-11:00
ቦታ ሸታ ሙሉ ወንጌል(ኮሌጅ ሰፈር)
80 viewsRahmet Abdullahi, 13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 14:02:54 መጋቢ ታምራት ኃይሌ

#ጌታን #ያገኘሁ #ቀን

አዝ፦ የነፍሴን መድሃኒት ኢየሱስን እስካገኝ
ሰላም አላየሁም እረፍት አልነበረኝ
የመቅብዝበዝ ኑሮ ነበር የሰቀቀን
ታሪክ ተለወጠ ጌታን ያገኘሁ ቀን

ሰው በእህል አይጠግብም ውሃም አያረካው (2x)
የእግዚአብሔር ቃል በፍቅር ካልነካው (2x)
ጤና ነኝ እያለ እራሱን ያስታል (2x)
ቀን ቀን በሳቀበት ማታ ያቃስታል
72 viewsFirehiwot Emiru, 11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 21:32:07 . ጨመረው
ደረጀ ሙላት - Live worship
▷ @yedestaye_elilta ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
Join Us
79 viewsRahmet Abdullahi, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 09:22:19 . ክብሩ ሰማያትን ሸፍኗል
ዘማሪ
ደስታ በራሞ
▷ @yedestaye_elilta ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
99 viewsRahmet Abdullahi, 06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 17:13:27
እንዳያመልጣችሁ......!!!!
553 viewsRahmet Abdullahi, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ