Get Mystery Box with random crypto!

መጋቢ ታምራት ኃይሌ #ጌታን #ያገኘሁ #ቀን አዝ፦ የነፍሴን መድሃኒት ኢየሱስን እስካገኝ ሰላም | ፍራም Firew & Rahmet I Didn't Do Anything About My Salvation !

መጋቢ ታምራት ኃይሌ

#ጌታን #ያገኘሁ #ቀን

አዝ፦ የነፍሴን መድሃኒት ኢየሱስን እስካገኝ
ሰላም አላየሁም እረፍት አልነበረኝ
የመቅብዝበዝ ኑሮ ነበር የሰቀቀን
ታሪክ ተለወጠ ጌታን ያገኘሁ ቀን

ሰው በእህል አይጠግብም ውሃም አያረካው (2x)
የእግዚአብሔር ቃል በፍቅር ካልነካው (2x)
ጤና ነኝ እያለ እራሱን ያስታል (2x)
ቀን ቀን በሳቀበት ማታ ያቃስታል