Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙር 20 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር በጭንቅ ቀን ይስማህ፤ የያዕቆብም አ | ፍራም Firew & Rahmet I Didn't Do Anything About My Salvation !

መዝሙር 20 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር በጭንቅ ቀን ይስማህ፤ የያዕቆብም አምላክ ስም ይጠብቅህ።
² ከመቅደሱ ረድኤት ይላክልህ፤ ከጽዮንም ደግፎ ይያዝህ።
³ ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ይቀበልልህ። ሴላ
⁴ የልብህን መሻት ይስጥህ፤ ዕቅድህን ሁሉ ያከናውንልህ።
⁵ በአንተ ድል ደስ ይበለን፤ በአምላካችን ስም አርማችንን ከፍ እናደርጋለን፤ እግዚአብሔር የለመንኸውን ሁሉ ይፈጽምልህ።

@TrueGrace
From FiRam