Get Mystery Box with random crypto!

#ስጋቶች የሚመጡት የምናደርገውን ካለማወቅ የተነሳ ነው። ይለናል ዋርን ቡፌት የምናደርገውን በደን | 🇹 🇴 🇲 t҈ u҈ b҈ e҈ 

#ስጋቶች የሚመጡት የምናደርገውን ካለማወቅ የተነሳ ነው። ይለናል ዋርን ቡፌት

የምናደርገውን በደንብና ጥርት ባለመልኩ እንወቅ... ማወቃችን የምንሄድበት መንገድን ግራ ከመጋባት ይቀንሳል። ስጋትንም ይቀንሳል... ሲቀጥልም ስጋትን የመቀበል ትከሻ ይኖረናል።
የማናውቃቸው ብዙ ነገሮች አሉ... ግን ቢያንስ የምናደርገውን እንወቅ... እንደመጣልንና በዘፈቀደ አናድርግ።
የሆነ ክፍት መንገድ ስለተገኘ አንግባ...
የሆነ ብር እጃችን ላይ ስላለ ግዴታ ወደስራ መዋል አለበት አንበል
የምናደርገው ምን እንደሆነ እንረዳ... #በችኮላ_አድርገን_ምን_እንደምናደርግ_ሳናውቅ_የተደረገ_ነገር_አንዳችም_ጠብ_አይልም።

መልካም ምሽት

@tom_abe