Get Mystery Box with random crypto!

ለምሽቱ ድምቀት እንዲሆን ለዛሬ ያዘጋጀነው በጣም ቀላል ጥያቄ ይሄን ይመስላል ቤተሰብ ብልኋ | አዳዲስ ወቅታዊ ድብቅ ነገሮች 🌍🌍

ለምሽቱ ድምቀት እንዲሆን ለዛሬ ያዘጋጀነው በጣም ቀላል ጥያቄ ይሄን ይመስላል ቤተሰብ

ብልኋ መምህር አስካለች አምስት የተቀቀሉ እንቁላሎችን ብቻ በብረት ድስት ውስጥ ይዛለች .... ወድያው አምስት ህፃናቶች መጡ መምህር አስካለችም ለአምስቱም ህፃናት አንድ አንድ እንቁላል ሰጠቻቸው .... ነገር ግን ድስቱ ውስጥ አንድ እንቁላል አለ

ይህ ሊሆን የቻለው እንዴት ነው