Get Mystery Box with random crypto!

የዘር ግንድ አቆጣጠር ከልጅ እስከ ደረባቴ ድረስ ልጅ፣ አባት፣ አያት፣ ቅድመ አያት፣ ቅም አ | ፍቅርና ተስፋ

የዘር ግንድ አቆጣጠር ከልጅ እስከ ደረባቴ ድረስ


ልጅ፣ አባት፣ አያት፣ ቅድመ አያት፣ ቅም አያት፣ ቅማንት፣ ሽማት፣ ምንዥላት፣ እንጁላት፣ ፍናጅ፣ ቅናጅ፣ አስልጥ፣ አመለጥ፣ ማንትቤ፣ ደረባቴ በመባል ይታወቃሉ።

@tloveandhope