Get Mystery Box with random crypto!

#ሰላም_ለኢትዮጵያ አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ አ = አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት | ፍቅርና ተስፋ

#ሰላም_ለኢትዮጵያ



አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ





አ = አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት መታቀብ
ፈ = ፈልጌው አደለም አላበዛም ሰበብ
ቅ = ቅንነትሽ ደስታ ስሜትን ይስባል
ር = ርሀብን ያስታግሳል ጥምንም ያስቆማል
ሻ = ሻማ ሁነሽኛል በጨለመው ጎኔ
ለ = ለማንም አልፈቅድም እንዲለዩሽ ከ #እኔ
ሁ = ሁሌም ወድሻለሁ ትናፍቂኛለሽ እስከማይሽ በ #አይኔ
.......... .............
Join us||➠ @tloveandhope