Get Mystery Box with random crypto!

#freeSeminar #cloudbridge #traininginstitute ሁላችንም Sales Expe | TIKVAH-MAGAZINE

#freeSeminar #cloudbridge #traininginstitute
ሁላችንም Sales Expert ነን?
               
ነፃ ሰሚናር

ተቀጥረው ወይም በግል አነስተኛ፣ መካከለኛ እና ትልቅ የንግድ ዘርፍ ውስጥ ተሰማርተው ውጤታማ ለመሆን እጅግ በጣም ጥሩ የዲጂታል ክህሎቶት እና የሽያጭ ስትራቴጂ ሊኖረን ይገባል።

ዛሬ ላይ ባለው ገጽታ፣ በየግል ህይወታችን ውስጥ የሚዲያ ተጽእኖ ከፍተኛ ነው።

ይህን አጋጣሚ ተጠቅመን ምርትና አገልግሎታችንን ለደንበኞችን በከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ እና ከእነሱ ጋር አብረን ለመስራት እየፈለግን  ግን የት መጀመር እንዳለብን የማያውቁ ከሆነ ክላውድ ብሪጂ ማሰልጠኛ ተቋም ይህ ልዩ እድል ሳያመልጦ ይምጡ እና ተጠቃሚ  ይሁኑ ይሎቷል ።

ስልክ :- 0942280000

አድራሻ:- መገናኛ ሲቲ ሞል ህንፃ (wow burger ያለበት) 6ኛ ፎቅ

Website:- cloudbridgeacademy.com

Tiktok:- https://www.tiktok.com/@cloudbridge_training

Telegram: https://t.me/cbmtraininginstitute