Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ኢስቴት!!! በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና እጅግ  ግዙፉ በውስጡ ከ4 | TIKVAH-MAGAZINE

ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ኢስቴት!!!

በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና እጅግ  ግዙፉ በውስጡ ከ4000 በላይ ሱቆችን በያዘው በአያት የገበያ ማዕከል የንግድ ሱቆችን ለአጭር ጊዜ ብቻ ከሚቆይ ከከፍተኛ ቅናሽ  ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
ከ30 ካሬ ጀምሮ የሚፈልጉትን የካሬ መጠን ዛሬውኑ በኢትዮጵያ ብር ብቻ ይገበያዩ! እንዳያመልጥዎ!!!

ሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ በተንጣለለው የአያት መኖሪያ መንደር ውስጥ  
በኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ ማዕከል

ጂምናዚየም፣ ሱፐርማርኬቶች፣ ፋርማሲዎች፣ ክሊኒኮች፣ ሲኒማ፣ ሬስቶራንቶች፣ የውበት ሳሎኖች፣ ቡቲኮች፣ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ባንኮች፣ Spa የመሳሰሉትን ሁሉንም ያካተተ የገበያ ማዕከል

መኖርያ ቤት ከ ባለ ሁለት መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ በተለያየ የካሬ አማራጭ በ 15% ቅድመ ክፍያ ለአጭር ጊዜ ብቻ ከሚቆይ ከፍተኛ ቅናሽ ጋር በመሸጥ ላይ ነን። 

ብድር ለምትፈልጉ ደምበኞቻችን 60% በ 3 አመት ከፍላችሁ ቀሪ 40% በ 9.5% ዝቅተኛ ወለድ እስከ 30 ዓመት በሚደርስ የረጅም ግዜ ክፍያ አማራጭ አዘጋጅተናል።

ለመመዝገብ  የአያት ቤቶች የሽያጭ ከፍተኛ ኦፊሰርን ያግኙ +251911141372/251910531565
Telegram: https://t.me/Tese_Apartment