እህታችንን አፈልጉን ! በፎቶው የምትመለከቷት ርብቃ አምሳሉ ትባላለች። ሀሙስ ዕለት ከቤት ከካዛንችስ ጊቢ ገብርኤል አካባቢ ቤተሰብ ጋር ብላ እንደወጣች አልተመለሰችም፤ ማግኘት አልቻልንም። ያያት ወይም ያለችበትን የሚያውቅ እባካችሁ በዚህ ስልክ ደውሉልን። ቤተሰብ በጣም ተጨንንቆ ነው ያለው። 0913074615 0921421493 @tikvahethmagzine 25.3K viewsedited 14:30