Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ የአውራ አምባ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን በ Branch Manager, Accountan | TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

የአውራ አምባ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን በ Branch Manager, Accountant, Coustomer service officer እና Cahshier የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

በመሆኑም አመልካቾች የስራ መደቦቹ የሚፈልጉትን ልምድ እና መስፈርት ከተያያዘው ምስል ላይ በመመልከት በአዲስ አበባ ለገሃር አቅራቢያ በሚገኘው የአማራ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ በመገኘት ማመልከት እንድትችሉ ጥቆማ ቀርቧል።

ለተጨማሪ መረጃ በ +251918317021 ወይም +251955991544 መደወል እንደምትችሉም ተገልጿል።

@TikvahethMagazine