Get Mystery Box with random crypto!

#Update: በኬንያ በጣለው ከባድ ዝናብ የሟቾች ቁጥር 70 መድረሱ ተነገረ በኬንያ በጣለው ከባ | TIKVAH-MAGAZINE

#Update: በኬንያ በጣለው ከባድ ዝናብ የሟቾች ቁጥር 70 መድረሱ ተነገረ

በኬንያ በጣለው ከባድ ዝናብ እና የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ የኬንያውያን ዜጎች ቁጥር  70 መድረሱን የኬንያ የመንግሥት ቃል አቀባይ አይዛክ ሙዋራ በትላንትናው እለት በናይሮቢ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

የጎርፉ አደጋ ከኬንያ 47 ክልሎች 23ቱን ያጠቃ ሲሆን ሰብአዊ ጉዳቱን እንዳባባሰው ተገልጿል። የሀገሪቱ የሚቲዎሮሎጂ ዲፓርትመንት በሚቀጥሉት 3 ቀናትም በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች መካከለኛ እና ከባድ ዝናብ እንደሚቀጥል ትንበያውን አስቀምጧል።

@TikvahethMagazine