Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ 'አዩቴ ኢትዮጵያ ቻሌንጅ (AYuTe Ethiopia Challenge)' የተሰኘና በኢትዮጵያ | TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

'አዩቴ ኢትዮጵያ ቻሌንጅ (AYuTe Ethiopia Challenge)' የተሰኘና በኢትዮጵያ ግብርናን ለማሻሻል የሚረዳ የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው ዕድሜያቸው ከ18-29 የሆኑ ኢትዮጵያንን የሚያሳትፍ ውድድር ይፋ ሆኗል።

ውድድሩ፥ በኢትዮጵያ ያሉ አነስተኛ አርሶ አደሮችን ተግዳሮቶች መቅረፍ ምርትን ምርታማነትን፣ ገቢን፣ የፋይናንስ አቅርቦትንና የመቋቋም አቅም ያላቸውን የግብርና ቴክኖሎጂ ሀሳቦችን አወዳድሮ ለመሸለም ያለመ ነው።

የማመልከቻ ጊዜው ከግንቦት 13 ቀን 2014 ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ከአንድ እስከ ሶስት ለሚወጡ አሸናፊዎች 20 ሺ ዶላር ሽልማት ተዘጋጅቷል።

ለማመልከት : https://ayute-ethiopia.et/apply-here/

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot