ቻው! ዝቅተኛ ግፊት! የሆቴሎቻችሁ ደንበኞች ከቧንቧ፣ ከሻወር እና ከመታጠቢያ በሚመጣው ውሃ እየረኩ ነው? ምቾታቸውን ሊመለስ የሚችለውን የውሃ ግፊት መጨመሪያ Scala 2 Booster pump እስከ G+4 ድረስ ላሉ ህንፃዎቻችሁ አሁኑኑ ያስገጥሙ። Solution matters! +251970710024 / +251970710017 @SinopiaImpex 15.7K viewsedited 13:59