Get Mystery Box with random crypto!

የማያልፉ የመሰሉ ጨለማዎች አልፈዋል አልችለውም ያልከው ሁሉ ተችሏል ጉዳትህ ያራቃቸው የሌለህን ምክ | The Motivator

የማያልፉ የመሰሉ ጨለማዎች አልፈዋል አልችለውም ያልከው ሁሉ ተችሏል ጉዳትህ ያራቃቸው የሌለህን ምክኒያት አርገው የራቁህ በሙሉ እንኳን ራቁህ አስተውል ፈጣሪ አንተን ለታላቅ ነገር ሲያጭህ ደጋግሞ በትናንሽ ነገሮች ይፈትንሀል እመነኝ ይሄ ቀን አልፎ ያ ጊዜ እኮ እያልክ የምታወራበት ጊዜ ይመጣል ወንድ ሴት ጤነኛ በሽተኛ ደሀ ሀብታም ኢትዮጵያዊ አልያም ሌላ ዜጋ መሆንን መርጠህ አልወሰድክምና ባልመረጥከው ነገር አትዘን ፈጣሪ የሚያስፈልግህን እንጂ የምትፈልገውን አይሰጥህም ምናልባት በበሽታዎች አልፈህ መሄድህ የሚያስተምርህ ከሰዎች መርጠህ እንድትቀርብ ሊጠቁምህ ይሆናል በቁምህ ሳይረዳህ ለሞትህ ከሬሳ ሳጥን አንስቶ እስከ መስተንግዶ ለሚያዋጣ ህዝብ ለምን ትጨነቃለህ በስተመጨረሻም ከነብስህ ውጪ ማንም ካንተ ጋር አይሆንምና ነብስህን ተንከባከባት!!

@the_motivators
@the_motivators