Get Mystery Box with random crypto!

አንተን ሰው ያጣሀል እንጂ አንተ ሰው አታጣም መቼም ቢሆን ለተራ ስብራት ራስህን ዝቅ አታድርቅ ነገ | The Motivator

አንተን ሰው ያጣሀል እንጂ አንተ ሰው አታጣም መቼም ቢሆን ለተራ ስብራት ራስህን ዝቅ አታድርቅ ነገ የባሰ ፈተናዎች ይገጥሙሀልና ጉልበትህን ቆጥብ የሰው መኖር ትርጉም ተስፋ ማረጉ ነውና ተስፋህን በፈጣሪ አድርግ

መልካም ቀን
@the_motivators
@the_motivators