Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ያውቃሉ ቴሌግራም ላይ በአንድ ላይ የተላኩ ባንዲራዎችን ስትነኩ ቴሌግራማችሁ ለሰከንዶች | The Motivator



ይህንን ያውቃሉ

ቴሌግራም ላይ በአንድ ላይ የተላኩ ባንዲራዎችን ስትነኩ ቴሌግራማችሁ ለሰከንዶች ይበላሻል (ስልካችሁ ለሰከንዶች Stack አድርጎ ይቆያል) የሚሰራው Android ስልኮች ላይ ብቻ ነው ።

መሞከር ከፈለጋችሁ ከላይ ያለውን ባንዲራውን ንኩት ..... ከተበላሸ ለማስተካከል ቴሌግራማቹን Close app በሉት እና መልሳቹ ክፈቱት ።

@the_motivators
@the_motivators