Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከዛሬ ጀምሮ ከነብዩላህ ኢብራሂም ቤተሰብ ጀምሮ የነበሩ ድንቅ የአላህ ባ | አስ–ሱናህ

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከዛሬ ጀምሮ ከነብዩላህ ኢብራሂም ቤተሰብ ጀምሮ የነበሩ ድንቅ የአላህ ባሮችን ማንነትና ተአምር የሚያሳይ ተከታታይ የሆነ ታሪክ በቻናላችን ይዘንላቹ እንቀርባለን !!!! ኢንሻ አላህ በተቻለን አቅም በቀን ሁለቴ ጥዋትና ማታ የምንለቅ ይሆናል ሀቂቃ ታሪኩ በጣም አስተማሪና ወደ ህይወታችን አምጥተን ልንሰራበት የሚገባ ነው እንዲሁም በማንበብ ብዙ የማናቃቸውን ነገሮች እናውቃለን…