Get Mystery Box with random crypto!

ካነበብኩት... ምንም ወንጀልህ ቢበዛ ከተውበት(ከንሰሀ)አትሽሽ፡፡ ነገሩ ልብስህ በቆሸሸ ቁጥር አ | አስ–ሱናህ

ካነበብኩት...

ምንም ወንጀልህ ቢበዛ ከተውበት(ከንሰሀ)አትሽሽ፡፡
ነገሩ ልብስህ በቆሸሸ ቁጥር አይደለምን ልብስህን የምታጥብ!!
ልክ እንደዚሁ ወንጀልን በሠራህ ቁጥር ጌታህን ምህረት ጠይቅ፡፡

@tewihd