Get Mystery Box with random crypto!

በየ ሆስፒታሉ ያንተን አይነት ኑሮ መኖርን ሚመኝ ሞልቷል፡፡ በየእስርቤቱ ያንተን ነፃነት የሚናፍቅ | አስ–ሱናህ

በየ ሆስፒታሉ ያንተን አይነት ኑሮ መኖርን ሚመኝ ሞልቷል፡፡
በየእስርቤቱ ያንተን ነፃነት የሚናፍቅ ሞልቷል፡፡
በየ ማስጠለያው ያንተን አይነት ማረፊያ ፈላጊ ሞልቷል፡፡
በቀብር ላይ ያሉ ሁሉ ደግሞ ያንተን ክፍት ሰዓት ናፋቂዎች ናቸው ...

ስለዚህ ያንተ ህይወት(ኑሮ) ምንም እንኳን እንደ አንተ እይታ የተበላሸ ቢሆንም ብዙዎች ግን ያንተን አይነት ህይወት የሚመኙ ሞልተዋል፡፡!!

Copy from Arabic Twitter page.