Get Mystery Box with random crypto!

الله المستعان وعليه التكلان አስደንጋጭ በጣም አሳሳቢ ዜና የስልክ ጥሪ መል | አስ–ሱናህ

الله المستعان وعليه التكلان
አስደንጋጭ በጣም አሳሳቢ ዜና


የስልክ ጥሪ መልህክት

ውድ ወንድማችን አቡ ፉረይሓን ከትላንትና ወዲያ ማለትም ቅዳሜ የሆነ ነገር አስነክተውት በንክ ቤት ሄዶ ብር አውጥቶ ለሆኑ ሰዎች ሲሰጥ ነበር አሉ ቤታሰቦቹ ባንክ ቤት ሲጠይቁ ቦሌ ባንክቤት ወደ ቴሌ ወድለው ጠይቀዋሉ ወደ ያለበት አቅጣጫ ተነግሮዋቸው ነበር ከዛ በኋለ ስልኩ አይሰራም እስከ አሁን ዝግ ነው
ወደ ሌላም ባንክ ቤት ሲጠይቁ በዚሁ ተመሳሳይ ነገር ነው የተነገራቸው እጁ እግሩ ሁላ የንቀጠቅጠው ነበር ኣሉ ስንት እንዳወጣ ና ከማን እንደነበረ ለማውራት ግን ኢንቢ ኣሉን አሉ
አላህ ይዘንለት ወንድማችን አቡ ፉረይሓን ለቤት አላህ በሰላም ያብቃው ብላችሁ ዱዓ አድርጉለት።
በያ ቦታው ሼር እና በማፋላለግ ቤተሰቦቹን ተባበሯቸው ያ! ጀማዓ

ወንድሙ አቡ ኡበይዳ አብራር አወል