Get Mystery Box with random crypto!

ሸይኽ ፈውዛን እንድህ አሉ፦ 【አሁን በኡማው ላይ ከባዱ አደጋ ፣ የነዛ አላዋቂ መሃይም የሆኑ ሰ | አስ–ሱናህ

ሸይኽ ፈውዛን እንድህ አሉ፦

【አሁን በኡማው ላይ ከባዱ አደጋ ፣ የነዛ አላዋቂ መሃይም የሆኑ ሰዎች ጥሪ ነው ፣ ሰዎችን በአላዋቂነት ፣ በጥመት ጥሪ ያደርጋሉ።】

ኢዓነቱል ሙስተፊድ (1/337)



ሙሀመድ አማን አል ጃሚ እንድህ ይላሉ፦

《 ቢዚህ ዘመን መቀላቀል ፣ መደባለቅ ፣ ተልቢስ ማድረግና ፣ ማጥመም ስለበዛ ፣ መማር ዒልምን መፈለግ በያንዳንዱ ሰው ላይ ግዴታ ነው።》

ሸርሁል ዋሲጢያ (276)
Telegram
https://telegram.me/tewihd