Get Mystery Box with random crypto!

⇛የፈለገ ሰው ይጥላህ፣የሚወድህ መልካም ሰው አንድ አታጣም። ⇛የፈለገ ሰው ይዋሽህ፣ አንድ | አስ–ሱናህ

⇛የፈለገ ሰው ይጥላህ፣የሚወድህ መልካም ሰው አንድ አታጣም።
⇛የፈለገ ሰው ይዋሽህ፣ አንድ እውነተኛ የአሏህ (ሱበሃነሁ ወተዓላ) ባሪያ አታጣም።
⇛የፈለገ ሰው ይማህ፣ ወንጀልህ ቀነሱልህ ምን ጎዳህ? ግን እዘንላቸው!።
⇛የፈለገ ሰው ከፍ ዝቅ ያድርግህ፣ አንተነትህን ያወቀ ማንነትህን የተረዳ የአሏህ (ሱበሃነሁ ወተዓላ) ባሪያ የሚገባህ ቦታ ይሰጥሃልና
⇛ አትበሳጭ! ከሁሉ ይበልጥ ከማንም በላይ ከፍ ያለው ፀጋው የበዛው ጌታ አሏህ (ሱበሃነሁ ወተዓላ) አይጥላህ የእርሱ እዝነት በአንተ ካለ ላንተ የሚገቡህ ሁሉ ከእርሱ ታገኛለህ።

⇛በአንድ አሏህ (ሱበሃነሁ ወተዓላ) የተመካ እርሱ ለሁሉም በቂው ነው።!

@tewihd