Get Mystery Box with random crypto!

አባቴ ድሀ ነው በጣም የናጠጠ፤ የሚጠቀማት ስልክ የ200 ብር ያውም የተላጠ ፤ እናቴ 300 ነው | አስ–ሱናህ

አባቴ ድሀ ነው በጣም የናጠጠ፤
የሚጠቀማት ስልክ የ200 ብር ያውም የተላጠ ፤

እናቴ 300 ነው ወራዊ ደሞዙዋ
ስልኩዋ Nokia ነች የሌላት ባውዛ

እኔ የነሱ ልጅ ስራ አልባው አንካሴ
የ10ሺ ብር ስልክ ይዣለሁ በኪሴ::
................................
ለወላጆቻችን እናስብ አንሁን ደልቃቃ
የእናት አባት ሀቅ ብዙ ነው እንቃ

@tewihd