Get Mystery Box with random crypto!

Technology For Ethiopia🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ technologyforethiopia — Technology For Ethiopia🇪🇹 T
የቴሌግራም ቻናል አርማ technologyforethiopia — Technology For Ethiopia🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @technologyforethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.03K
የሰርጥ መግለጫ

Subscribe በማድረግ የ youtube ቻናሌን hack አርጉት።
hack ማድረጊያ link
👇👇👇
youtube.com/NigatTech?sub_confirmation=1

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-01-03 15:52:54 የሚሸጥ ምርጥ የ Technology ቻናል በቅናሽ ዋጋ መግዛት የምትፈልጉ አሪፍ እድል።

@Mame_Tech1 ይህንን የቻናል 800 ብር ዋጋ መግዛት የምትፈልጉ አናግሩኝ። መገናኘት የሚችል ይመርጣል።

ብሩን ለደራደር እና ለመግዛት
በቴሌግራም ፡
@Lil_Mame
Bot ፡
@Mame_Tech_Bot
በስልክ ፡ 0945341699
አድራሻ ፡ አዳማ በአካል የሚገዛ ካለ ይመርጣል።
729 viewsᴍᷟᴀᷧᴍᷟᴇᷪ 45... , 12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-29 13:43:34
ኢትዮቴሌኮም ለደምበኞቻቸው በተለያዩ ነገሮች ቅናሽ እያርጉ ነው። ከነሱ አንዱ 1Mbps WiFi የምትጠቀሙ ከታህሳስ 23 ጀምሮ በቀድሞ ክፍያ ወደ 2Mbps ያድጋል።

ይሄ አሪፍ ቅናሽ ይመስለኛል። ነገር ግን ኢትዮቴሌኮም ይህንን የሚያደርገው አዲሱ ሳፋሪኮም የተባለው ድርጅት ስራ ከጀመር ቡኋላ ለደምበኞቹ የተሻለ ቅናሽ አድርጉ የኢትዮቴሌኮምን ደምበኞች እንዳይወስድ ይመስለኛል። ለናንተስ ምን ይመስላቹሀል ?

Subscribe On YouTube
http://youtube.com/NigatTech?sub_confirmation=1
1.2K viewsᴍᷟᴀᷧᴍᷟᴇᷪ 45... , edited  10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-28 13:15:44 የሚሸጥ የ Technology ቻናል በቅናሽ ዋጋ

የቻናል የሰው ብዛት 3500+ (3.5k) እንዲሁም አሪፍ እይታ ያለው። ዋጋው 200 birr

ብሩን ለደራደር እና ለመግዛት
በቴሌግራም Inbox
@MK_User
933 viewsᴍᷟᴀᷧᴍᷟᴇᷪ 45... , edited  10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-25 19:32:47 ሀከር ማለት ምን ማለት ነው? ቪዲዮውን ይመልከቱ

https://vm.tiktok.com/ZM8TWGbED/
1.0K viewsᴍᷟᴀᷧᴍᷟᴇᷪ 45... , 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 19:27:53
Telegram News

ቴሌግራም በ2021 በአለም አቀፍ ደረጃ በጣም ፈጣን እድገት ያለው የሞባይል መተግበሪያ ነው።

በአፓኒ የታተመ አኃዛዊ መረጃ እንደሚያመለክተው ቴሌግራም በ2021 ከሌሎች መተግበሪያዎች መካከል ትልቁን ወርሃዊ ንቁ ተጠቃሚዎች አሉት። ከዚህም በተጨማሪ ቴሌግራም በብዛት ከተጫኑ የሞባይል መተግበሪያ 8ተኛ ነው።

ፓቬል ዱሮቭ የተሰጠው መረጃ ማለት ቴሌግራም በዓለም ላይ ፈጣን እድገት ያለው መተግበሪያ መሆኑን በመጥቀስ በቻናሉ ላይ ስለዚህ ጉዳይ ያለውን ስሜት ገልጿል።

@TechnologyForEthiopia
1.1K viewsᴍᷟᴀᷧᴍᷟᴇᷪ 45... , edited  16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 08:46:53 ZArchiver
1.2K viewsThe Ep, 05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 08:46:41
ታዋቂ ዩትዩበሮች የሚጠቀሙት... — Nigat Tech



የቪድዮ ቆይታ 1:41

@NigatTech
893 viewsThe Ep, edited  05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-18 19:27:37 TikTok ላይ አዲስ ጠቃሚ ቪዲዮ ተለቋል!! ይመልከቱ

https://vm.tiktok.com/ZM8cKCq2r/
865 viewsᴍᷟᴀᷧᴍᷟᴇᷪ 45... , 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-18 18:50:11
ስልካቹሁ ላይ የጠፋባቹን ማንኛውም ፋይል በቀላሉ ይመልሱ || ቪዲዮውን ይመልከቱ









822 viewsᴍᷟᴀᷧᴍᷟᴇᷪ 45... , 15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ