Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮቴሌኮም ለደምበኞቻቸው በተለያዩ ነገሮች ቅናሽ እያርጉ ነው። ከነሱ አንዱ 1Mbps WiFi የም | Technology For Ethiopia🇪🇹

ኢትዮቴሌኮም ለደምበኞቻቸው በተለያዩ ነገሮች ቅናሽ እያርጉ ነው። ከነሱ አንዱ 1Mbps WiFi የምትጠቀሙ ከታህሳስ 23 ጀምሮ በቀድሞ ክፍያ ወደ 2Mbps ያድጋል።

ይሄ አሪፍ ቅናሽ ይመስለኛል። ነገር ግን ኢትዮቴሌኮም ይህንን የሚያደርገው አዲሱ ሳፋሪኮም የተባለው ድርጅት ስራ ከጀመር ቡኋላ ለደምበኞቹ የተሻለ ቅናሽ አድርጉ የኢትዮቴሌኮምን ደምበኞች እንዳይወስድ ይመስለኛል። ለናንተስ ምን ይመስላቹሀል ?

Subscribe On YouTube
http://youtube.com/NigatTech?sub_confirmation=1