Get Mystery Box with random crypto!

Telegram News ቴሌግራም በ2021 በአለም አቀፍ ደረጃ በጣም ፈጣን እድገት ያለው የሞባይ | Technology For Ethiopia🇪🇹

Telegram News

ቴሌግራም በ2021 በአለም አቀፍ ደረጃ በጣም ፈጣን እድገት ያለው የሞባይል መተግበሪያ ነው።

በአፓኒ የታተመ አኃዛዊ መረጃ እንደሚያመለክተው ቴሌግራም በ2021 ከሌሎች መተግበሪያዎች መካከል ትልቁን ወርሃዊ ንቁ ተጠቃሚዎች አሉት። ከዚህም በተጨማሪ ቴሌግራም በብዛት ከተጫኑ የሞባይል መተግበሪያ 8ተኛ ነው።

ፓቬል ዱሮቭ የተሰጠው መረጃ ማለት ቴሌግራም በዓለም ላይ ፈጣን እድገት ያለው መተግበሪያ መሆኑን በመጥቀስ በቻናሉ ላይ ስለዚህ ጉዳይ ያለውን ስሜት ገልጿል።

@TechnologyForEthiopia