Get Mystery Box with random crypto!

🗞 ጣሀ አህመድ – Taha Ahmed 🗞

የቴሌግራም ቻናል አርማ tahaahmed9 — 🗞 ጣሀ አህመድ – Taha Ahmed 🗞
የቴሌግራም ቻናል አርማ tahaahmed9 — 🗞 ጣሀ አህመድ – Taha Ahmed 🗞
የሰርጥ አድራሻ: @tahaahmed9
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.53K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች እና መልእክቶች የሚተላለፉበት መድረክ ነው።
(ወደ መልካም አመላካች እንደ ተግባሪው ምንዳ አለው) በሚለው ነብያዊ ፈለግ መሰረት እርሶም ወደ ኸይር በማመላከትና እርሱን ለሌሎች በማስተላለፍ ስራ የበኩሎን አስተዎፅኦ እንዲያበረክቱ ተጋብዘዎል።
(إن أريد إلا الإصلاح ما استطعت وما توفيقي إلا بالله عليه توكلت وإليه أنيب)

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-08 19:35:10
በዒድ እለት የመልካም ምኞትን መግለጽን በተመለከተ

«የመልእክተኛው ባልደረቦች የዒድ ቀን በሚገናኙበት ወቅት አንዳቸው ለሌኛው "ተቀበለ አላሁ ሚና ወሚንከ" ይባባሉ ነበር።» (ኢብኑ ሀጀር ፈትሁልባሪ ላይ ዘግበውታል አልባኒም ሰነዱ ትክክለኛ ነው ብለዋል)
ትርጉሙም: ‐ "አላህ ከእኛም ከአንተም መልካም ስራችንን ይቀበልን" ማለት ነው።

እንኳን አደረሳችሁ በመባባል የመልካም ምኞትን መግለጽ እና ዱዓእ መደራረግ በሸሪዓ መሰረት ያለው ለመሆኑ ይህ ግልፅ መረጃ ነው።

ጣሀ አህመድ

https://t.me/tahaahmed9
253 views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:34:18 ٭*تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال*٭

አላህ መልካም ስራችንን ይቀበልን!

እንኳን ለዒድ አል‐አድሃ በሰላም አደረሳችሁ።

ጣሀ አህመድ

https://t.me/tahaahmed9
260 views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 18:04:58 ጣሀ አህመድ – Taha Ahmed pinned a photo
15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 17:13:39
ደካማ ሰው ዱዓእ ከማድረግ የደከመ ነው!

አቡ ሁረይራ - ረዲየ አላሁ ዓንሁ- :- “ ደካማ ሰው ዱዓእ ከማድረግ የደከመ ነው:: ስስታም ሰው ደግሞ ከሰላምታ የሚሰስት ነው::” ብለዋል:: (ሀዲሱን ጠበራኒ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ነው ብለውታል::)

ሀዲሱ ዱዓእን በርትቶ ማድረግ እና ሁሌም አላህን በመጠየቅ ላይ መዘውተር የሚበረታታ መሆኑን ያመላክታል።

አላህ ያግራልን!

ጣሀ አህመድ

https://t.me/tahaahmed9
323 viewsedited  14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 14:38:21 ይህ በትክክለኛ ሰነድ ከነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የተገኙ ጥቅል መልእክት ያላቸው (ጀዋሚዕ) ዱዓዎች ስብስብ ነው።

ለሌሎችም ያስተላለፉት!

አላህ በመልካም ከሚተባበሩት ያድርገን!

من جوامع دعاء النبي صلى الله عليه وسلم

ጣሀ አህመድ

https://t.me/tahaahmed9
747 views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ