ደካማ ሰው ዱዓእ ከማድረግ የደከመ ነው! አቡ ሁረይራ - ረዲየ አላሁ ዓንሁ- :- “ ደካማ ሰው ዱዓእ ከማድረግ የደከመ ነው:: ስስታም ሰው ደግሞ ከሰላምታ የሚሰስት ነው::” ብለዋል:: (ሀዲሱን ጠበራኒ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ነው ብለውታል::) ሀዲሱ ዱዓእን በርትቶ ማድረግ እና ሁሌም አላህን በመጠየቅ ላይ መዘውተር የሚበረታታ መሆኑን ያመላክታል። አላህ ያግራልን! ጣሀ አህመድ https://t.me/tahaahmed9 323 viewsedited 14:13