Get Mystery Box with random crypto!

ካሜራማኑ ህፃኗ ያለችበት ሁኔታ አሳዝኖት ሊቀርፃት ሲጠጋት እርሷ ደግሞ ሲጠጋት የተራበ መስሏት ከም | ኡመተ ረሱል

ካሜራማኑ ህፃኗ ያለችበት ሁኔታ አሳዝኖት ሊቀርፃት ሲጠጋት
እርሷ ደግሞ ሲጠጋት የተራበ መስሏት ከምትበላው ልታካፍለው እጇን ወደርሱ ዘረጋችለት

ድህነት ምንኛ አስቀያሚ ነገር ነው
ዳሀዎች ምንኛ ንፁህ ልብ አላቸው