Get Mystery Box with random crypto!

አስማእ ቢንት አቡበከር ልጇ አብደላህ በአንድ ዘመቻ ወቅት የጦር መከላከያ ልብስ ደረቱ ላይ ለብሶ | ኡመተ ረሱል



አስማእ ቢንት አቡበከር ልጇ አብደላህ በአንድ ዘመቻ ወቅት የጦር መከላከያ ልብስ ደረቱ ላይ ለብሶ ሊሰናበታት መጣ መከላከያውን አይታ አለቀሰችና እንዲህ አለች
《ልጄ ሆይ !!! ሞትን የሚፈልግ ሰው አልፎ ተርፎም ሸሂድ ሆኖ አላህ ዘንድ ይሸመግለናል ብለን የምናስበው ልጃችን ደረቱ ላይ ይህን መሰል መከላከያ እንዴት ይለብሳል?! ወላሂ ይህን ለብሰህ ብትሞት ፈፅሞ አልቀብርህም።》
በእስልምና ታሪክ ውስጥ ሴቶች የተጫወቱት ሚና ቀላል አልነበረም
አስማእን መሰል እናቶች ያስፈልጉናል

علموا بناتكم كيف يصنعون الرجال
#ሼር
#share #join
Https://t.me/smithhk